Description
ምርጥ ገመድ አልባ የመኪና ስልክ ቻርጃር እና ማስቀመጫ በምርጥ ዋጋ። መኪና ዉስጥ ገብቶ ገመድ መፈለግ ቀረ ፤ ገብተው ብቻ ስልኮትን ገመድ አልባ ቻርጃሮት ላይ ቁጭ ያርጉት። እራሱ ቻርጅ ያረጋል ፤ ስልኮትንም ይይዝሎታል ፤ ካርታ ለመጠቀም ለመሣሰሉት ይጠቅምታል:: ሳያመልጦት አሁኑኑ ይዘዙ።
A great wireless car Qi charger at a great price, maximum output of 15W to fast charge your phone & electronics. Order now while on sale.
Reviews
There are no reviews yet.